Friday, March 6, 2015

መጻጉዕ



በተለይም ለሰላሳ ስምንት ዓመታት በደዌ ዳኛ በአልጋ ቁራኛ ተይዞ የነበረው አንድ ሕሙም በጌታ ቃል ተፈውሶ አልጋውን ተሸክሞ ወደ ቤቱ መሄዱ በቅዱስ መጽሓፍ በጉልህ ተመዝግቧል ፡፡
 ዮሐ. ñ í õ
እኛም በለን አቅም በነፍስ በሥጋ የተቸገሩትን ሁሉ መርዳትና ማገዝ እንደለብን የምንማርበት ሳምንት ነው ፡፡ ሕሙማንን መጠየቅ ፣ የተሰሩትን መገብኘትና ማስፈታት ፣ የተራቡትን ማጉረስ ፣ የተጠሙትን ማጠጣት ፣ የታረዙትን ማልበስ ያዘኑትን ማረጋጋት ከጌታችን የተማርናቸው ክርስቲያናዊ ተግባራት ናቸው ፡፡
 የቤተ ክርስቲያን ልማቷ (ፕሮጀክቷ) በሰው ልብ ላይ ነውና በተግባራችን ፣ በቀላችን ፣ በአኗኗራችን ለሰዎች ቀናውን መንገድ ማሳየትና በድከማቸው ሁሉ የሳምንቱ የማኅቶት መልእክት ነው ፡፡
የእለቱ መዝሙር ፡- አምላኩሰ ለአዳም
ምንባብ ፡- ገለ. 6 1 õ ፤ ያዕ. 3%ðöô ፤ የሐዋ. 3%2 -ö6
ምስባክ ፡- እግዚአብሔር ይረድዖ ውስተ ዓራተ ሕማሙ ፡፡ ወይመይጥ ሎቱ ኩሎ ምስካቢሁ እምደዌሁ አንሰ እቤ እግዚኦ ተሰሐለኒ ፡፡ መዝ. ፵(፵í) ፥ 3 - ð
ወንጌል ፡- ማር. 2í -ö2

No comments:

Post a Comment