Monday, February 23, 2015

ቅድስት



2 . ቅድስት ፡- ሁለተኛው እሁድ ቅድስት ይባላል ፡፡ በተለይ ስለ እለተ ሰንበት ቅድስና ስለሚያወሳ ቅድስት ተብሏል ፡፡
እለተ ሰንበት እለት ዕረፍት እለት ቅድስት ናት

Friday, February 20, 2015

ዘወረደ

1. ዘወረደ ፡- ኃያል አምላክ የሰው ፍቅር አገብሮት ከሰማየ ሰማያት መውረዱ ፤ ሰው ሆኖ መወለዱ ፤ መሰቀሉ የሚወሳበት ሳምንት ነው

ጾም

ጾም ማለት ሰውነት ከሚያስፈልጋቸው ነገሮች መከልከል ፣ መወሰን ማለት ነው፡፡ ይህም ማለት ለሰውነት የሚያምረውን

Wednesday, February 18, 2015

ኢየሩሳሌም

ኢየሩሳሌም ፡- የሰላም ፣ የፍቅ፣ የደስታ ከተማ ብትባልም ሌላ ደግሞ በጎ ያልሆነ ገጽታ አላት[1] ፡፡ ኢየሩሳሌም የመዳን ቀኗን ያላወቀች ፤

Monday, February 16, 2015

መልካም ዜና

መልካም ዜና፡ ጤና ይስጥልኝ ወገኖቼ ፡፡ ማኅቶት በቅርብ ቀን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ይዛ ትቀርባለች፡፡ ለመንፈሳዊ ሕይወታችሁ ጠቀሚ ትምህርቶችን ሰንቃ ስለምትመጣ እንድታነቡአት በትህተና ስጋብዛችሁ ጠቀሚ ምክሮቻችሁ፣ ገንቢ አስተያየቶቻችሁና ሁለንተናዊ እገዛችሁ እንደማይለየኝ በመተማመን ነው፡፡ መልካም ንባብ ዲ/ን ዓለማየሁ ሀብቴ