፮. ገብር ሔር ፡- ገብር ሔር ማለት መልከም ባርያ ታማኝ አገልጋይ ማለት ነው ፡፡ በዚህ ሳምንት የተጣለባቸውን አደራ ተቀብለው በታማኝነት ኃለፊነታቸውን የተወጡ መልካም አገልጋዮች በጌታቸው ፊት መወደሳቸውና መሸለማቸው ይወሳል ፡፡
Friday, March 20, 2015
Saturday, March 14, 2015
፭. ደብረ ዘይት፡-
አምስተኛው እሑድ ደብረ ዘይት ይባላል፡፡
ደብረ ዘይት ማለት የወይራ ተራራ ማለት ነው፡፡ ደብረ ዘይት ብዙ የወይራ ዛፍ ያለበት ተራራ ሲሆን ስያሜውንም ያገኘው ከዚሁ ነው፡፡
ጌታ በደብረ ዘይት ተራራ ተቀምጦ ስለዳግም ምጽዓት ወይም የዓለም መጨረሻ ለቅዱሳን ሓዋርያቱ አስተምሯል፡፡ ጌታችን ቅዱሳን ሐዋርያቱን
አስከትሎ ከመቅደስ ወጥቶ ወደ ደብረ ዘይት ተራራ ሲሄደ ሐዋርያት የሰሎሞንን ቤተ መቅደስ ውበት የድንጋዩን አጠራረብ፣ ንድፈ ሕንፃውን፣
የወርቅ ዝምዝሙን፣ የሓር ጭምጭማቱን አይተው ተደነቁ፡፡ ግታም መልሶ፡- ይህን ሁሉ ታያላችሁን? እውነት እላችኋለሁ፥ ድንጋይ በድንጋይ
ላይ ሳይፈርስ በዚህ አይቀርም አላቸው። ይህን ውብ ሕንፃ የነደፉ እጆች በሞት ይታሰራሉ፣ ይሁን ድንቅ ንድፍ ያፈለቀ አእምሮ ይያዛል፤
በድንጋይ የተመሰለ ሕንፃ ሰውነታችሁ ይፈርሳ፣ በሞት ይለወጣል፡፡ ይህች በጨረቃ ደምቃ፣ በከዋክብት አሸብርቃ፣ በፀሓይ ሙቃ በውበቷ
ምታማልላቸው ዓለም ታልፋለች አላቸው፡፡
Friday, March 6, 2015
Tuesday, March 3, 2015
Monday, February 23, 2015
ቅድስት
2
. ቅድስት
፡- ሁለተኛው እሁድ ቅድስት ይባላል ፡፡ በተለይ ስለ እለተ ሰንበት ቅድስና ስለሚያወሳ ቅድስት ተብሏል ፡፡
እለተ ሰንበት እለት ዕረፍት እለት
ቅድስት ናት
Friday, February 20, 2015
Wednesday, February 18, 2015
ኢየሩሳሌም
ኢየሩሳሌም ፡- የሰላም ፣ የፍቅ፣ የደስታ ከተማ ብትባልም ሌላ ደግሞ በጎ ያልሆነ ገጽታ አላት[1] ፡፡ ኢየሩሳሌም የመዳን ቀኗን ያላወቀች ፤
Monday, February 16, 2015
መልካም ዜና
መልካም ዜና፡ ጤና ይስጥልኝ ወገኖቼ ፡፡ ማኅቶት በቅርብ ቀን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ይዛ ትቀርባለች፡፡ ለመንፈሳዊ ሕይወታችሁ ጠቀሚ ትምህርቶችን ሰንቃ ስለምትመጣ እንድታነቡአት በትህተና ስጋብዛችሁ ጠቀሚ ምክሮቻችሁ፣ ገንቢ አስተያየቶቻችሁና ሁለንተናዊ እገዛችሁ እንደማይለየኝ በመተማመን ነው፡፡
መልካም ንባብ
ዲ/ን ዓለማየሁ ሀብቴ
Subscribe to:
Posts (Atom)